በኢትዮጵያ በ2025 የታዳሽ ሀይልን ተደራሽ ለማድረግ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2025 የታዳሽ ሀይልን ተደራሽ ለማድረግ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ከዓለም ባንክ፣ ከአውሮፓ ህብረትና ከሌሎች የልማት አጋር አካላት ጋር የገንዘብ…