Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተመድ የፖለቲካና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ። ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በተመድ የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ጸሀፊ ሮዝሜሪ ዲያካርሎ፣…

ከቀድሞዋ ሚስቱ ለወለደው ሕፃን ማሳደጊያ ላለመክፈል 1 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ያቃጠለው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀድሞዋ ሚስቱ ለወለደው ሕፃን ማሳደጊያ ላለመክፈል 1 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ማቃጠሉን ለፍርድ ቤት ያስታወቀው 55 ዓመቱ ካናዳዊ ነጋዴ ድርጊት እያነጋገረ ነው። የኦቶዋው ነዋሪው ብሩስ ማኩንቪሌ የተባለው ይኸው ግለሰብ በግምት 750 ሺህ የሚሆን…

የፈረንሳይ ፍርድ ቤት በኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ የ33 ሚሊየን ዶላር ቅጣት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ልጅ ቴዎዶሪን ኦቢያንግ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት የ33 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ተላለፈባቸው። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ቅጣቱ የተላለፈባቸው የህዝብን ገንዘብ ለራሳቸው ቅንጡ ህይወት በማዋል እንደሆነም…

ምክር ቤቱ የፊታችን ሀሙስ በሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባው የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ በሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባው የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን የፊታችን ሀሙስ የካቲት 5…

የመሬት ወረራ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ

የመሬት ወረራ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመሬት ወረራ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ። የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ…

በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰተውን የእሳት አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰተውን የእሳት አደጋ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለመከላከል የሚያስችል በንድፈ ሀሳብና በተግባር የታገዘ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡   ብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰተውን የእሳት አደጋ ቀድሞ ለመከላከል…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪን በዛሬው እለት ነው በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት።…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኤምሬቶች ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከየካቲት 5 እስከ 7 ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከነገ በስቲያ ጀምሮ ለሶስት ቀን…

የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመስርቷል። የፕላን እና ልማት ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በግሉ ዘርፍ ኢኮኖሚ የሚስተዋሉ ችግሮች እና ተግዳሮቶችን መቅረፍ የሚያስችል ገለልተኛ አማካሪ ካውንስል ምስረታ…

ጠ/ሚ ዶ/ር  ዐቢይ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ ያደረጉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር  ዐቢይ አህመድ 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ ያደረጉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አመሰገኑ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 33ኛው የአፍሪካ…