Fana: At a Speed of Life!

የብቸኝነት ስሜት በጤና ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያስከትል ይችላል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስር የሰደደ ብቸኝነት ስሜት በጤንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያስከትል አንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ። ሁሉም ሰው በሆነ ወቅት ላይ የብቸኝነት ስሜት ሊሰማው የሚችል ሲሆን፥ ለአንዳንድ ሶዎች ደግሞ ብቸኝነት የህይወት ዘይቤያቸው ነው፤ ይህም…

ሶማሊያ የ12 ዓመት ታዳጊን በመድፈር ለህልፈት የዳረጉ 2 ሰዎችን በሞት ቀጣች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ የ12 ዓመት ሴት ልጅን በመድፈር ለህልፈት የዳረጉ ሁለት ግለሰቦች በሞት ተቀጡ። አይሻ ኢሊያስ አዴን በአውሮፓውያኑ የካቲት  2019 በጋልካዮ በሚገኝ መኖሪያ ቤቷ ነበር ከተደፈረች በኋላ ተገድላ የተገኘችው። በታዳጊዋ…

ዳያስፖራው የሀገሩን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ የሀገሩን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ”ዳያስፖራው ለሀገር ሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አውሮፕላኖችን በኬሚካል የማፅዳት ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አውሮፕላኖችን በኬሚካል የማፅዳት ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል። አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሚያደርጋቸው ከፍተኛ ቅድመ ጥንቃቄዎች አንዱ ከቻይና እና ቫይረሱ ከታየባቸው ሀገራት…

ኦማር ሃሰን አልበሽር ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሊሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር መንግስት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽርን ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፎ ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። ኦማር አልበሽር በሀገሪቱ በፈረንጆቹ 2003 በተቀሰቀሰው የዳርፉር ግጭት ወቅት የዘር ማጥፋት…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ስታዲየም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን  1 ለ 0 በሆነ ውጤት  አሸንፏል። የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ደጉ ደበበ ከመረብ አገናኝቷል።…

ቻይና  ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ መሆን አለመሆናቸውን  የሚለይ መተግበሪያ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ መሆን አለመሆናቸውን የሚለይ መተግበሪያ ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ መሳሪያው ሰዎች በአቅራቢያቸው  በቫይረሱ የጠጠቃ ሰው ወይም ተጠርጣሪ መኖሩ አለመኖሩን ማወቅ እንዲችሉ ያስችላል ተብሏሎ። አዲስ የተተገበረው…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን የፊታችን የካቲት 7 ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የመከላከያ ሠራዊት ቀን የካቲት 7 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ። በዓሉ “የሀገራችንን ሉዓላዊነትና የሕዝባችንን ሠላም በፅናት እንጠብቃለን” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበር መሆኑን  የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በዓሉ…

ሚኒስቴሩ 15 ሚሊየን ለሚሆኑ ማሳዎች የ2ኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የግርብርና ሚኒስቴር 15 ሚሊየን ለሚሆኑ ማሳዎች የ2ኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በማዘጋጀት ለአርሶ አደሮች መስጠቱን አስታወቀ። በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀሰው የ˝ካልም ፕሮጀክት˝ በኢትዮጵያ የአርሶ አደር 2ኛ ይዞታ ማረጋገጫ…

የመን በዓለም አስካፊው የሰብአዊ ቀውስ ተጋርጦባታል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አስከፊው እና ከባዱ የሰብዓዊ ቀውስ የመን ላይ መጋረጡ ተነገረ፡፡ በዓለም ላይ ዋና ድጋፍ አድራጊ እና የረድኤት ኤጀንሲዎች በብራሰልስ አደጋ ለተጋረጠባቸው የመናዊያን ድጋፍ ለማሰባሰብ ውይይት እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል። በሚሊየን የሚቆጠሩ…