Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ማይክ ፖምፒዮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ማይክ ፖምፒዮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ከየካቲት 9 እስከ 11 ቀን 2012 ድረስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አስታውቋል።…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 22 አካባቢ በተፈጠረው ችግር በጠፋው ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ጥር 27፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 22 አካባቢ በተፈጠረው ችግር በጠፋው የሁለት ሰዎች ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።   ጉዳዮችን…

በስምምነቱ የኢትዮጵያን በአባይ ወንዝ የመጠቀም መብት በዘላቂነት በማያስጠብቅ ሁኔታ አንድም ቃል ከተካተተ አንፈርምም- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ስምምነት የኢትዮጵያን በወንዙ የመጠቀም መብት በዘላቂነት በማያስጠብቅ ሁኔታ አንድም ቃል ከተካተተ ኢትዮጵያ እንደማትፈርም የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ዛሬ በሰጡት…

የሰላም ሚኒስቴር 12 የእርሻ ትራክተሮችን ለክልሎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በ28 ሚሊየን ብር የገዛቸውን የእርሻ ትራክተሮች ለጋምቤላና ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች አስረከበ። በሰላም ሚኒስቴር የፌደራሊዝምና የልዩ ድጋፍ ጀኔራል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ደገፋ ቶሎሳ፥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ልዩ ድጋፍ በሚሹ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የደህንነት ካሜራዎችን ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ደህንነትና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራውን ለማጠናከር የሚያግዙ 158 የደህነት ካሜራዎች መትከሉን አስታወቀ። የደህንነት ካሜራዎቹ በአራቱም ጊቢዎች በሚገኙ የምግብ አዳራሾች፣ ቤተ መጽሃፍት፣ በተማሪዎች ማደሪያና…

ፊንላንድ ለወንዶች ከሴቶች እኩል የወሊድ ፈቃድ ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፊላንድ ለወንዶች ከሴቶች እኩል የወሊድ ፈቃድ ልትሰጥ መሆኑ ተነገረ። አሁን ባለው አሰራር በፊንላንድ የወለዱ እናቶች ከአራት ወራት በላይ የወሊድ ፈቃድ ሲያገኙ ወንዶች ደግሞ ሁለት ወር ከሁለት ሳምንት ፈቃድ ማግኘት ይችላሉ። ውሳኔው አባቶች…

በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ ኢትዮጵያውያን ለሁለተኛ ጊዜ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለሁለተኛ ጊዜ በኖቭል ኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ሰዎች ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን አስታወቀ። ባለፈው ሰኞ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ አንድ ቻይናዊና ሶስት ኢትዮጵያውያን በቫይረሱ በመያዝ ተጠርጥረው ክትትል…

22 አካባቢ ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 22 አካባቢ ትናንት ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ።   ምክትል ከንቲባው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ዛሬ መግለጫ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለኬንያውያን የሀዘን መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ ለኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ባስተላለፉት መልዕክት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል። ዳንኤል አራፕ ሞይ ለኬንያ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኬንያና ከሩዋንዳ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ጥር 27፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል አውር ኦማሞ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።…