በህብረቱ ከፍተኛ አመራሮች ደረጃ በጾታ እኩልነትና ትምህርት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ከፍተኛ አመራሮች ደረጃ በጾታ እኩልነትና ትምህርት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በአዲስ አበባ እተካሄደ ነው።
በጉባኤው የህብረቱ አባል ሃገራት ከፍተኛ አመራሮች ትምህርትን ለሴቶችና ህጻናት ተደራሽ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች…