Fana: At a Speed of Life!

የወር አበባ መቆም በደም ሥር  ጤና ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ማየት ማቆም በሴቶች የደም ሥር ጤና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው አዲስ ጥናት አመላከተ፡፡ በተፈጥሮ ሴቶች የወር አበባ ማየት የሚያቆሙት በ45 እና 50 ዓመት መካከል ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ መሆኑ ይታወቃል። ሰሞኑን ይፋ…

አትሌት አባዲ ሃዲስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ውድድሮች ኢትዮጵያን ወክሎ የተወዳደረው የ22 ዓመቱ ወጣት አትሌት አባዲ ሀዲስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አትሌት አባዲ በኦሎምፒክ እና በዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በመከወል በተለያዩ ውድድሮች ተሳትፏል።…

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በቂ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ጥር 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በቂ የፀጥታ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በቂ የጸጥታ ጥበቃ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ…

የምርምር ተቋማት የእንስሳት ዘርፉን ለማሳደግ ስኬታማ ስራዎችን እያከናወኑ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምርምር ተቋማት የእንስሳት ዘርፉን ለማሳደግ ስኬታማ ስራዎችን እያከናወኑ መሆናቸው ተገለፀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ናሚቢያ፣ ኒጀር፣ ሴኔጋልና እንዲሁም የኢትዮጵያ…

በደቡብ ክልል 22 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ከ413 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ከ413 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 22 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ ነው። በመጀመሪያው ዙር ግንባታቸው የተጠናቀቁ 8 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የአርሶ አደሩን የልማት ተጠቃሚነት እያሳደጉ መሆኑን የክልሉ አነስተኛ…

ኢራን ለሲ አይ ኤ ሲሰልል ነበር ባለችው ግለሰብ ላይ የሞት ቅጣት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ጥር 27፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ለአሜሪካው የስለላ ድርጅት (ሲ አይ ኤ) መረጃ አሳልፎ ሲሰጥ ነበር ባለችው ግለሰብ ላይ የሞት ቅጣት አስተላለፈች። የኢራን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሚር ራሂምፖው የተባለው ተከሳሽ የሀገሪቱን የኒውክሌር ፕሮግራም የሚመለከቱ የተለያዩ መረጃዎችን…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር ቅጂ በኮንግረሱ አፈ ጉባኤ መቀደድ እያነጋገረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታላቋን አሜሪካ እንመልሳለን ሲሉ ትናንት በዓመቱ የኮንግረሱ የመክፈቻ ንግግራቸው ላይ አንስተዋል። የትራምፕ ንግግር በአሜሪካ ኮንግረስ በመገኘት የመንግስታቸውን እና የህግ አውጭውን አካል እቅድ የሚጠቁሙበት…

ለድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት እየሆነ የመጣው የጅብ መንጋ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለድሬዳዋ ከተማ የገንደ ሮቃ አካባቢ ነዋሪዎች የጅብ መንጋ ስጋት እያሳደረባቸው መምጣቱ ተሰምቷል፡፡ ከቀድሞው ምድር ባቡር ድርጅት፣ ከጉምሩክና ከምስራቅ አየር ኃይል በተለምዶ ሰባተኛ ከሚባለው የጦር ካምፕ የሚዋሰነው ገንደ ሮቃ የሚባለው መንደር ከጊዜ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያገለግሉ የህክምና ግብዓቶች ስርጭት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል የሚያገለግሉ የተለያዩ የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ስርጭት መጀመሩን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የመደበኛ ኘሮግራም ባለሙያ አቶ አገኘው ናደው እንደገለጹት፥ ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል…

ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር በተገናኘ ወደ ቻይና በረራ ማቆም ዋስትና አይሰጥም – አቶ ተወልደ ገ/ማርያም

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር በተገናኘ ወደ ቻይና በረራ ማቆሙ ዋስትና እንደማይሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ገለፁ። ዋና ስራ አስፈጻሚው አየር መንገዱ ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር…