ፋና ስብስብ የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ታዳጊ … Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ልጃገረድ ወጣት ለመምሰል ቀዶ ጥገና (ፕላስቲክ ሴሪጀሪ) ማድረጓ ተነግሯል። ሺዮፌንግ የተባለቸው የ15 ዓመት ቻይናዊት ቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገችውም ጓደኞቿ እና የአካባቢው ማህበረሰቡ በሚያደርስባት…
ፋና ስብስብ ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል። በሃንጋሪ ገጠራማ አካባቢ የተዘጋጀው መጽሃፍ ባህላዊ መንገዶችን ብቻ በመጠቀም የተሰራ ነው ተብሏል። መጽሃፉ 4 ነጥብ 18 በ3 ነጥብ 77 ሜትር ሲለካ፥ 1 ሺህ 420 ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ኔትወርክ ማስፋፊያ አስመረቀ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ማስፋፊያን አስመረቀ። ማስፋፈፊያው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲጂታል ኢኮኖሚን ለማጠናከር እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ ተደረገ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወነ በሚገኘው ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና 27 የተለያዩ የድንበር መግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። በዚህም እስካሁን ለ47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ…
ቴክ ዋትስ አፕ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋትስ አፕ የተሰኘው የፅሁፍ እና የምስል መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታወቀ። ዕቅዱ በተለይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸውን ማዘመን ባልቻሉ የአንድሮይድ እና አይፎን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቡርኪና ፋሶ በታጣቂ በተፈጸመ ጥቃት የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቡርኪና ፋሶ ትናንት ምሽት በአንድ ታጣቂ በተፈፀመ ጥቃት የ20 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። ጥቃቱ ከመዲናዋ ኡጋድጉ በስተሰሜን በምትገኘው ባኒ ከተማ ውስጥ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው የተፈጸመ ነው ተብሏል። የአሁኑ ጥቃት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፈረንሳይ ወደ ሳህል ቀጠና ተጨማሪ ወታደሮችን ልትልክ ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ወደ ሳህል ቀጠና ሃገራት ተጨማሪ 600 ወታደሮችን እንደምትልክ አስታወቀች። ፓሪስ ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ያላቸው ታጣቂ ቡድኖች በአካባቢው የሚፈጽሙትን ጥቃት ለመከላከል ነው ተጨማሪ ወታደሮችን የምትልከው። አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው ሙዚቃ አቀናባሪ ሻለቃ መላኩ ተገኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርካታ አንጋፋ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ያቀናበረው ሻለቃ መላኩ ተገኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሻለቃ መላኩ ተገኝ ጥላሁን ገሰሰ፣ መሀሙድ አህመድ እና ብዙነሽ በቀለን ጨምሮ የበርካታ አንጋፋ ድምፃውያንን ሙዚቃ ያቀናበረ አንጋፋ የሙዚቃ ሰው ነበር።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊያ በበረሃ አንበጣ መንጋ መስፋፋት ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አዋጅ አወጀች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መስፋፋቱን ተከትሎ ሶማሊያ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አዋጅ አወጀች። ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የበረሃ አንበጣ በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው። ሶማሊያም ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አዋጅን በማወጅ…
ጤና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እየሰራች ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር የቻይና መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ገለጸ። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በቻይና የተቀሰቀሰውን የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ተግባር አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥…