የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ያስገነባው ት/ቤት መመረቅ
https://www.youtube.com/watch?v=Kh1qxAqqnZM
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተጀመረው የመካንነት ህክምና
https://www.youtube.com/watch?v=8Drf0bMW-nQ
ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የነዳጅ ዴፖ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ያስገነባውን 6 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ መያዝ የሚችል የነዳጅ ዴፖ ዛሬ አስመረቀ።
የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ ዴፖው ግንባታ ሁለት ዓመታትን ፈጅቷል።
የንግድና ኢንዱስትሪ…
በንግድ ስርዓት ውስጥ የደላሎችን አሉታዊ አካሄድ ማስቆም ካልተቻለ የዋጋ ግሽበት ሊያሻቅብ ይችላል-ምሁራን
አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የንግድ ስርዓት ውስጥ የደላሎችን አሉታዊ አካሄድ ማስቆም ካልተቻለ የዋጋ ግሽበቱ ከዚህም በላይ እያሻቀበ ሊሄድ እንደሚችል የኢኮኖሚ ምሁራን ገለጹ።
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገቧ የሚነገርላት ኢትዮጵያ የማክሮ…
ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ዝግጅትና ተሳትፎ 1 ቢሊየን ብር የመሰብሰብ ግብ ተቀምጧል
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትና ተሳትፎ አንድ ቢሊዮን ብር የመሰብሰብ ግብ መቀመጡን የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ገለጸ።
ኮሚቴው ዛሬ የቶኪዮ 2020 ኦሎፒክ ዝግጅትን በተመለከተ የሚጠበቁ ተግባራትን አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል።
በዚሁ መሰረት ኮሚቴው…
ከእንጉዳይ የሚሰራው መድሃኒት የካንሰር ህመምተኞችን ድብርትና ጭንቀትን ይቀንሳል ተባለ-ጥናት
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከእንጉዳይ የሚሰራ መድሃኒት “psilocybin” የካንሰር ህመምተኞችን ድብርትና ጭንቀት እንደሚቀንስ ጥናት አመለከተ።
በካንሰር በሽታ ከተያዙ ሰዎች መካከል አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት በጭንቀት፣ በድብርት እና ለሌሎች ስሜት መረበሾች እንደሚጋለጡ…