Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝት ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በሚመነጭና ለአፍሪካ ሀገራት በሚሰጥ ትኩረት የተከናወነ በመሆኑ ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ…

በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን አስታወቀ። ለምግብ እጥረት ከተጋለጡት መካከል አብዛኛዎቹ ህጻናትና ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል። በደቡባዊ የአፍሪካ ሃገራት የተከሰተው…

የአሽከርካሪ እና ተሳፋሪዎችን ጡንቻ የሚያነቃቃ የተሽከርካሪ ወንበር ተሰራ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃጓር ላንድ ሮቨር ኩባንያ አሽከርካሪዎች መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ጡንቻዎቻቸውን ማነቃቃት የሚችል መቀመጫ ወንበር መፈብረኩን አስታወቀ። ወንበሩ አሽከርካሪዎች ወይም ተሳፋሪዎች ከመቀመጥ ብዛት የሚያጋጥማቸውን የጡንቻ መስነፍ በመቀነስ ጡንቻቸውን…

በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከ556 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በመመደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። በምክትል ርዕስ መስተዳድር ማዕረግ የግብርና ክላስተር…

አየር መንገዱ በኩዌት 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩዌት እየተካሄደ ባለው 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው። አየር መንገዱ በኩዌት ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው እየተሳተፈ የሚገኘው። በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየተካሄደ…

ኮሚሽኑ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የኮሚሽኑ አባላት በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን አሳልፎ የሚሰጥ ውይይት ፈጽሞ አላደረገችም፤ ወደፊትም አታደርግም- የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከአውሮፓውያኑ ጥር 13 እስከ 15 ቀን 2020 በዋሽንግተን ዲሲ ሲያካሂዱት የነበረው…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን  ፓርኮች ለሰራተኞቻቸው የመኖሪያ ቤት እንዲያቀርቡ እያግባባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሰራተኞቻቸው  የመኖሪያ ቤት ገንብተው እንዲያቀርቡ እያግባባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን  አስታወቀ። ሰራተኞች በኢንዱስትር ፓርኮች ተረጋግተው እንዳይሰሩ  የቤት ችግር ዋነኛው እንቅፋት ሆኖ እየተስተዋለ ነው።…