የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካብኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካብኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
የክልሉ ካብኔው ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል እንደሀገር ከጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ…
የከተሞች የመንገድ ዲዛይን መመሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ትራንስፖርት ልማት ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ከተሞች የመንገድ ዲዛይን መመሪያ ይፋ ተደርጓል።
የኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024 ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን አካል የሆነው…
ኢትዮጵያ ለስታርትአፕ እድገት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በትኩረት እየሰራች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስታርት አፕ እድገትን የሚያሳልጥ ምቹ ምሕዳር ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ለስታርት አፕ እድገት ተቋማዊና ሕጋዊ አሰራርን የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ውይይት ቀርቦ…
በ480 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የእምነበረድ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ከተማ በ480 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የእምነበረድ ፋብሪካ በታሕሳስ ወር የሙከራ ምርት እንደሚጀምር ተገልጿል።
በዓድዋ ኢንዱስትሪ ዞን ስር የሚገኘው ፋብሪካው በ2 ሺህ 421 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መሆኑ ነው የተመላከተው፡፡…
የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የገርዓልታ ሎጅ ግንባታ ሒደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የገርዓልታ ሎጅ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
በዚህም መሠረት ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኤቲሃድ የሰሜን ለንደኑን ቶተንም ሆትስፐርስ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ…
ብሄራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ እንደሚመረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ፕሮጀክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት የተጀመረው መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል የተሰጠ ውክልና የለም – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ዘርፍ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አለመስጠቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ለሥራ ዜጎችን እንልካለን በማለት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈጽሙ አካላትን የሕግ ተጠያቂ…
ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የማዕድን ማውጣት ሥርዓት መዘርጋት ይገባል -ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የማዕድን ማውጣት ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ የ2017 ማይንቴክስ የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖን በሚሊኒየም አዳራሽ መርቀው ከፍተዋል፡፡…