Fana: At a Speed of Life!

ብልፅግና ፓርቲ በጥቂት ዓመታት መልከ ብዙ ስኬቶች ዕውን ያደረገ ፓርቲ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በጥቂት ዓመታት ውስጥ መልከ ብዙ ስኬቶችን ዕውን ማድረግ የቻለ ፓርቲ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። በሀሳብ…

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው። በዓሉ "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና…

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የተለያዩ ልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተደረገ ይገኛል።…

ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የ‘ጥራት መንደርን’ ዛሬ…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ትሠራለች – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፖለቲካ እና ፀጥታ ኮሚቴ ሊቀመንበር አምባሳደር ደልፊን ፕሮንክ የተመራ የአምባሳደሮች ልዑካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…

ሂዝቦላህ የእስራኤል አየር ኃይል የቴክኒክ ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በሀይፋ የሚገኘው የእስራኤል አየር ኃይል የቴክኒክ ሠራተኞች ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ የሮኬት ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ በተከታታይ በፈፀመው የሮኬት ጥቃት ከሊባኖስ በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሀይፋ ከተማ የተገነባውን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበጎ ፈቃድ ለተሳተፉ እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት ለተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች እና የብሎክ አደረጃጀቶች እውቅና ሰጡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሁሉ አቀፍ የህብረተሰብ ተሳትፎ…

ተፈናቃይ ነን በማለት በሀሰተኛ ሰነድ ቤትና ድጎማ በመውሰድና በማስወሰድ ወንጀል የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈናቃይ ነን በማለት የመኖሪያ ቤትና ድጎማ በመውሰድና በማስወሰድ በመንግስት ላይ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 20 ግለሰቦች የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈባቸው። በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ አስተዳደር…

የሶማሌ ክልል የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት የክልሉን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያቀረበው የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ ምክረ ሃሳቦችን በማከል ፖሊሲው እንዲጸድቅ ውሳኔ…