Fana: At a Speed of Life!

የሠመራ የኮሪደር ልማትን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ ከታኅሣስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሠመራ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የፊታችን ሰኔ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ባሮንስ ቻፕማን ጋር ተወያይተዋል። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ሚኒስትሮቹ ባደረጉት ውይይት በሀገራቱ…

 ሊቨርፑል ሻምፒየንነቱን ቀድሞ ለማረጋገጥ አንድ ነጥብ ብቻ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሠዓት ከ30 ቶተንሃም ሆትስፐርን ያስተናግዳል። ሊጉን በ79 ነጥብ እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል ከዛሬው ጨዋታ አንድ ነጥብ ካገኘ ቀሪ አራት…

ማንቼስተር ሲቲ ከኖቲንግሀም ፎረስት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማንቼስተር ሲቲ የውድድር ዓመቱን ያለ ዋንጫ ላለማጠናቀቅ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ለመቆየት ይፋለማል።…

ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን በማሸነፍ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን 3 ለ 0 በማሸነፍ የፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ምሽት 1፡15 በዌንብሌይ በተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኤቤርቺ ኤዜ…

ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ለፍጻሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሸገር ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ወላይታ ድቻ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገውን ሸገር ከተማን ባሸነፈበት…

ግሪክ በሰለጠነ የሰው ሀይል ስምሪት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪክ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚሰማራ የሰለጠነ የሰው ሀይል አቅርቦት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ከግሪክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ላበለጸጋቸው አዳዲስ ሶፍትዌሮች እውቅና የመስጠትና…

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት 12 ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በአንድ ጣራ ስር 12 ተቋማት 41 አገልግሎቶችን እየሰጡ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን…