በውይይቶች ሕዝቡ ዘላቂ ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል -አቶ ይርጋ ሲሳይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተካሄዱ ውይይቶች ሕዝቡ ዘላቂ ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ፡፡
አቶ ይርጋ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተካሄዱ ሕዝባዊ…