በ17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ 35 ሀሰተኛ ካርታ አሰርተው ህጋዊ ለማድረግ በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ለብይን ተቀጠሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የዋጋ ግምቱ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ በተለያዩ መጠኖች 35 ሀሰተኛ ካርታ አሰርተው ህጋዊ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ አምስት…