የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ በትጋት እንዲሠራ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየተተገበሩ ያሉና በቀጣይ ሊተገበሩ በእቅድ የተያዙ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ኃላፊነታቸውን እንዲውጡ ተጠየቀ።
ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎች የሥራ አመራር…