በኦሮሚያ ክልል የተተገበረው አዲስ አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ተግባራዊ የተደረገው የቀበሌና ወረዳ አስተዳደር አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ እንደሚያስችል ተገለጸ።
በክልል አዲስ የቀበሌና የወረዳ አስተዳደር አደረጃጀት ስራ ላይ መዋሉን በማስመልከት በብልጽግና…