Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኔዘርላንድስ ፖላንድን 2 ለ 1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ተጋጣሚዋን ፖላንድን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ ቡክሳ በ16ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ፖላንድ ተጋጣሚዋን ስትመራ ብትቆይም÷ ጋክፖ በ29ኛው ደቂቃ ኔዘርላንድስን አቻ ማድረግ ችሏል፡፡ በምድብ አራት የተደለደሉት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች አንድ አቻ ሆነው ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል፡፡ ይሁን እንጅ ከዕረፍት መልስ ዌግሆርስት በ83ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ኔዘርላንድስ 2 ለ 1 ማሸነፍ ችላለች፡፡ የዛሬ የጨዋታ መርሐ-ግብሮች…
Read More...

ወላይታ ድቻ ከመመራት ተነስቶ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ድቻ ከመመራት ተነስቶ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ሀድያ ሆሳዕና በመጀመሪያው አጋማሽ በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል፡፡ ከዕረፍት መልስ በአብነት ደምሴ ጎል አቻ መሆን የቻለው ወላይታ ድቻ÷ ብሩክ ማርቆስ በ83ኛው…

በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ መርሐ-ግብር ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ቀን 10 ሠዓት ላይ በምድብ አራት የተደለደሉት ፖላንድ እና ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት በምድብ ሦስት የሚገኙት ስሎቬኒያ ከዴንማርክ እና ምሽት 4 ሠዓት ላይ ሰርቢያ ከእንግሊዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡…

በአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደው የምድብ አንድ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የስዊዘርላንድን የማሸነፊያ ግቦች ክዋዶ ዱዋህ፣ ሚሸል ኤቢስቸር እና ብሪል ኢምቦሎ ሲያስቆጥሩ የሀንጋሪን ማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ በርናባስ ቫርጋ ከመረብ አሳርፏል። ትናንት በተካሄደው የምድቡ የመጀመሪያ…

አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የአዳማ ከተማ የማሸነፊያ ጎሎችን ነቢል ኑሪ፣ ዮሴፍ ታረቀኝ 2 ጎሎችን፣ ቢኒያም ዐይተን እና አህመድ ረሺድ…

መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋል፡፡ የመቻልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አብዱ ሙተለቡ በ86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬደዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በተመሳሳይ 12…

17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሀገራት የሚሳተፉበት የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አስተናጋጇ ጀርመን ከስኮትላንድ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ጨዋታው ሲቀጥል ነገ ቀን 10 ሠዓት ላይ ሀንጋሪ ከስዊዘርላንድ፣ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ስፔን ከክሮሽያ እንዲሁም ምሽት 4 ሠዓት ላይ ጣልያን ከአልባኒያ ይጫወታሉ፡፡…