ስፓርት
ድሬዳዋ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር የተገናኙት ድሬዳዋ እና ኢትዮያ ንግድ ባንክ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡
በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የዕለቱ መርሐ-ግብር መካሄዱን ሲቀጥል÷ 1 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን ይገጥማል፡፡
Read More...
ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው በኖቲንግሃም ፎረስት ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ በኖቲንግሃም ፎረስት 3 ለ 2 ተሸንፏል፡፡
የኖቲንግሃም ፎረስትን የማሸነፊያ ግቦች ሚሊንኮቪች ፣ሞርጋን ጊብስኋይትና ክሪስዉድ ሲያስቆጥሩ ቀያዮቹ ሴይጣኖችን ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ደግሞ ራስመስሆይሉንድ እና ብሩኖ ፈርናዴዝ…
ማንቼስተር ሲቲ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሴልሁሩስት ፓርክ ያቀናው ማቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡
በጨዋታው ለክሪስታል ፓላስ ግቦቹን ሙኖዝ እና ላክሮይክስ ሲያስቆጥሩ ለማንቼስተር ሲቲ ደግሞ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ሪኮ ልዊስ አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ…
የመርሲሳድ ደርቢ በአየር ሁኔታ ምክንያት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉዲሰን ፓርክ ሊካሄድ የነበረው የሊቨርፑል እና ኤቨርተን ጨዋታ በአየር ሁኔታ ምክንያት መራዘሙን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስታወቀ፡፡
የመርሲሳድ ደርቢ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ሊደረግ ቀጠሮ ቢያዝለትም የአየር ሁኔታው ጨዋታ ለማካሄድ የማያስችል ከባድ የአየር ሁኔታ በመከሰቱ ምክንያት በዛሬው እለት እንደማይደረግ ተገልጿል።…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።
በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይካሄዳል።
ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ አስቶንቪላ ከሳውዝሃምፕተን፣ ክሪስታል ፓላስ ከማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም…
ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ኢዮብ አለማየሁ እና በረከት ወ/ዮሐንስ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
በተመሳሳይ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ…
ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
10 ሠዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ቡና የማሸነፊያ ግቦቹን ከዕረፍት መልስ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3…