Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዛሬ የተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተካሄደው የባህርዳር ከተማና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ የተካሄደው የመቻል እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል። ጎሎቹን ለመቻል በረከት…
Read More...

ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን በቃል ደረጃ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡ የ59 ዓመቱ አሰልጣኝ ከሰዓታት በፊት የተባረረውን ዣቢ በመተካት ነው የካታሎኖን ክለብ ለመረከብ የተስማሙት፡፡ ፍሊክ በሁለት ዓመት ኮንትራት ክለቡን በአሰልጣኝነት ለመረከብ መስማማታቸው  የተገለፀ ሲሆን÷ አሰልጣኙ  ሁለት…

ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድና ባርሴሎና ውድ ክለቦች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የወቅቱ ውድ ክለቦች በመባል ተመረጡ፡፡ የአሜሪካው የቢዝነስ ጋዜጣ ፎርብስ የ2024 ውድ ክለቦችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ አመታት ብቻ…

ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲሰ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው 26ኛ ሣምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ሐይደር ሸረፋ፣ አለን ካይዋ፣ አብዲሳ ጀማል እና አቡበከር ሳኒ አስቆጥረዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ብቸኛ ግብ ደግሞ ጀሚል ያዕቆብ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ክብረወሰን ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰን ሆኖ ጸድቋል፡፡ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን ውድድርን 2:11:53 በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ክብረ ወሰን መስበሯ ይታወሳል፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የ27ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከግንቦት 22 እስከ 25 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲካሄዱ የጨዋታ መርሃ ግብር…

በፓሪስ ኦሊምፒክ  ዳያስፖራዎች በውድድሩ ቦታ ተገኝተው አትሌቶችን እንዲያበረታቱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ ከ200 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች በውድድር ስፍራ ተገኝተው አትሌቶችን እንዲያበረታቱ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ። በፓሪስ ኦሊምፒክ ውጤታማ ለመሆን የሚያስችል ጠንካራ ስራ እየተሰራ እንደሆነ የፓሪስ ኦሎምፒክ የብሔራዊ ዝግጅት ኮሚቴ አስታውቋል። ኮሚቴው በተሰጠ መግለጫ፤ ኢትዮጵያን የሚመጥን…