Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

መቻል 21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና 18 ሚሊየን ብር ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊ የሆነው መቻል እግር ኳስ ክለብ የ21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና የ18 ሚሊየን ብር ቅጣት የተላለፈባቸው መሆኑን የሊጉ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ÷በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የክፍያ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1/2016 አንቀጽ 7 በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት በ4 ክለቦች እና በ15 ተጫዋቾች ላይ ምርመራ አካሂዷል፡፡ በምርመራውም ክለቦቹ የቅድመ ክፍያ (በሶስተኛ ወገን) በመክፈላቸው እና ተጫዋቾቹ…
Read More...

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የሲቪያ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ሲቪያ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ሰለሞን 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት ነው የማራቶን ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የማራቶን ውድድሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ማድረጉንም የኢትዮጵያ አቲሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ…

ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኤቲሃድ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አርሰናል በትናንትናው እለት በዌስትሃም ዩናይትድ መሸነፉን ተከትሎ ሊጉን በ8 ነጥብ ልዩነት እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል የዛሬውን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በዌስትሃም ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ ዐ ተሸንፏል። የዌስትሃምን የማሸነፊያ ጎል ጃሮድ ቦውን በ45ኛ ደቂቃ ሲያስቆጥር፥ ከአርሰናል በኩል ወጣቱ ተከላካይ ሊውስ ስኬሊ በሁለተኛው አጋማሽ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። በሌሎች የ12 ሰዓት ጨዋታዎች፣ ብራይተን…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ኤቨርተን እና ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ዛሬ 9፡30 ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኤቨርተንን ግቦች ቤቶ በ19ኛው እንዲሁም ዱኮሬ በ33ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ ለማንቼስተር ዩናይትድ ቡርኖ ፈርናንዴዝ በ73ኛው እንዲሁም ማኑኤል ኡጋርቴ 80ኛው ደቂቃ…

አርሰናል ከዌስትሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 9:30 ከሜዳው ውጭ ኤቨርተንን ይገጥማል። አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ምሽት12 ሰዓት ላይ ዌስትሃም ዩናይትድን በኢምሬትስ የሚያስተናድበት ጨዋታ ተጠባቂ…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል በስዊዘርላንድ ናዮን ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሰረትም አርሰናል ከኔዘርላንድሱ ፒ ኤስ ቪ አይንድሆቨን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፒ ኤስ ጂ ጋር ተደልድለዋል። በተጨማሪም ባየርን ሙኒክ ከባየር ሊቨርኩሰን፣ ክለብ ብሩገ ከአስቶንቪላ፣ ቦሩሺያ ዶርትመንድ ከሊል፣ አትሌቲኮ ማድሪድ…