ስፓርት
ሳውዝጌት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ለቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡
ሳውዝ ጌት ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የእግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው አገልግለዋል፡፡
ከስምንት ዓመታት በኋላም በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
በቡድኑ በነበራቸው ቆይታም በ2024ቱ እና 2021ዱ የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝን ለፍጻሜ ማድረስ ችለዋል፡፡
እንዲሁም በ2018 የዓለም ዋንጫ እስከ ግማሽ ፍፃሜ እና በ2022 የዓለም ዋንጫ ደግሞ እስከ ሩብ…
Read More...
አንሄል ዲ ማሪያ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀቲናዊው የክንፍ መሥመር ተጫዋች አንሄል ዲ ማሪያ ከደቡብ አሜሪካ ሀገራት ዋንጫ (ኮፓ አሜሪካ) ድል ማግስት ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡
ባለፈው ህዳር ወር ከኮፓ አሜሪካ ውድድር ፍፃሜ በኋላ ከብሄራዊ ቡድኑ እንደሚለያይ አስታውቆ የነበረው የ36 ዓመቱ ዲ ማሪያ፤ ዛሬ ንጋት ላይ አርጀንቲና ኮሎምቢያን ላውታሮ…
አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡
የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡
በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አርጀንቲና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡…
የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመቻል ስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት ምስረታ አከባበር በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸንፏል።
“መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ያለውን የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና…
የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡
በዚህ መሰረትም ለፍጻሜ ጨዋታ የደረሱት ስፔንና እንግሊዝ የአህጉሩን የክብር…
ሊዊስ ናኒና ኑዋንኩ ካኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ኑዋንኩ ካኑ በኢትዮጵያ ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን አሉ።
ዛሬ ማለዳ ላይ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞ እግር ኳስ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የመቻል 80ኛ የዓመት ምስረታ በዓል ላይ እንዲገኙ…
የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጫዎት አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት እሁድ በሚከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጨዋት አስጠንቅቀዋል፡፡
አስደናቂውን የሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ ቡድን በእለተ ሰንበት የሚገጥሙት የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ÷ ቡድናቸው ስፔንን በማሸነፍ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ዋንጫን ወደእጃቸው…