Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

“መቻል ለኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን ሰኔ 23 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን እሑድ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡ መነሻና መድረሻውን መስቀል አዳባባይ በሚያደርገው የሩጫ ውድድር በርካታ ሰዎች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል፡፡ በዚህም አትሌቶች፣ የመቻል ደጋፊዎች እና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንደሚሳተፉ የመከላከያ ሠራዊት ኦንላይን ሚዲያ ቡድን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ኤፍሬም ታምራት(በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ÷ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አቻ ያደረገችዋን ግብ ደግሞ ባሲሩ ኡመር ከመረብ አሳርፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚካሄደው የሊጉ…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ አዘጋጇ ሀገር ጀርመን ከሰዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፍራንክፈርት አሬና ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን ያሸነፈው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን…

ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ 0 ረትታለች፡፡ በዚህም ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏል አረጋግጣለች፡፡…

በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ለሲዳማ ብቸኛውን ጎል ብርሀኑ በቀለ ከመረብ አሳርፏል።…

ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለጆርጂያ ሚካሃዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ያደረገችውን ጎል ደግሞ ፓትሪክ ሺክአስቆጥሯል፡፡ በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ…