ስፓርት
በአውሮፓ ዋንጫ ስፔን እና ጣልያን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሰረትም በምድብ ሁለት የሚገኙት ጣልያን እና ስፔን ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ጣልያን አልባንያን 2 ለ 1 እንዲሁም ስፔን ክሮሺያን 3 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡
በተመሳሳይ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የሚገኙት እንግሊዝ እና ዴንማርክ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በተጨማሪም ቀን 10 ሰዓት ላይ…
Read More...
ክሮሺያ እና አልባኒያ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ክሮሺያ እና አልባኒያን ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የአልባኒያን ጎል ላቺ በ11ኛው እና ጋሱላ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የክሮሺያን ጎሎች ደግሞ ክራማሪች በ74ኛው እና ጋሱላ (በራስ ላይ) በ76ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡
በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ክሮሺያ በስፔን 3 ለ 0…
አስተናጋጇ ጀርመን ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የመጀመሪያው ዙር የምድብ ማጠሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይጀመራል፡፡
በዚህም ባለፈው በስፔን 3 ለ 0 የተሸነፈችው ክሮሺያ በጣልያን 2 ለ 1 ከተረታችው አልባኒያ ጋር ቀን 10 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ አስተናጋጇ ጀርመን ከሀንጋሪ የሚያደርጉት ጨዋታ…
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ካሜሩን አቀና
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ወደ ካሜሩን ዱዋላ አቀና፡፡
23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በካሜሩን አስተናጋጅነት በዱዋላ እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ ልዑክም ዛሬ ጠዋት ወደ ካሜሩን ያቀና ሲሆን÷ የኢትዮጵያ…
ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 1ሰዓት ላይ በተደረገ የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
የቱርክን የማሸነፊያ ጎሎች መርት ሙልደር ፣ አርዳ ጉለርና ሙሀመድ ከሪም አክቱር ኮግሉ ሲያስቆጥሩ ጆርገስ ሚካታድዝ ደግሞ ለጆርጂያ አስቆጠሯል፡፡
ከዚሁ ምድብ ፖርቱጋልና ቼክ ሪፐብሊክ ጨዋታቸውን…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል።
በዚሁ መሠረት የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በፈረንጆቹ ነሐሴ 16 ቀን 2024 ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር ይሆናል፡፡
በሊጉ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታዎችም÷ የ2023/2024…
ፖርቹጋል የምትጠበቅበት የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ፖርቹጋል ከቼክ ሪፐብሊክ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
የመጀመሪያው ዙር የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
በዚህም በምድብ ሥድስት የሚገኙት ቱርክ እና ጆርጂያ ምሽት 1 ሠዓት ላይ የሚጫወቱ ሲሆን÷ ጨዋታውን የማሸነፍ ዕድሉ ለቱርክ ተሰጥቷል፡፡
እንዲሁም…