ስፓርት
በአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ በሚገኘው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ቀደም ብሎ የአሸናፊነት ግምት ያልተሰጣት ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 ረትታለች፡፡
ኳስ ተቆጣጥሮ በመጫወት ብልጫ የነበራት ዩክሬን÷ ስታንቺዩ በ29ኛው፣ ማሪን በ53ኛው እና ድራጉስ በ57ኛው ደቂቃ ከመረብ ባሳረፏቸው ጎሎች ሽንፈት አስተናግዳለች፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ሮማንያ ሦስት ነጥብ በመያዝ በምድብ አምስት ቁንጮ ላይ ተቀምጣለች፡፡
17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ÷ በምድብ አምስት የሚገኙት ቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ምሽት 1…
Read More...
በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከኦስትሪያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚሁ መሠረት በምድብ አምስት የሚገኙት ሮማንያ እና ዩክሬን ቀን 10 ሠዓት እንዲሁም ቤልጂየም ከስሎቫኪያ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
በሌላ በኩል በምድብ አራት የሚገኙት ኦስትሪያ እና ፈረንሳይ ምሽት 4 ሠዓት ላይ የሚያደርጉት…
ዴንማርክና ስሎቬኒያ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ዴንማርክ እና ስሎቬኒያ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የዴንማርክን ጎል ክርስቲያን ኤሪክሰን በ17ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡
የስሎቬኒያን የአቻነት ጎል ጃንዛ በ77ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።
ቀደም ብሎ 10 ሠዓት…
በሩዋንዳ በተካሄደ የቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ 2 የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደ የቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
በውድድሩ ገነት ፀጋዬ በ57 ኪሎ ግራም የሩዋንዳ ተጋጣሚዋን በብቃት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የውድድሩ ድንቅ እንስት ቡጢኛ በመባል የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡
በወንዶች ምድብ ደግሞ በ63 ነጥብ 5 ኪሎ ግራም ኢ/ር አብርሃም ዓለም…
ኔዘርላንድስ ፖላንድን 2 ለ 1 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ተጋጣሚዋን ፖላንድን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡
ቡክሳ በ16ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ፖላንድ ተጋጣሚዋን ስትመራ ብትቆይም÷ ጋክፖ በ29ኛው ደቂቃ ኔዘርላንድስን አቻ ማድረግ ችሏል፡፡
በምድብ አራት የተደለደሉት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች አንድ አቻ ሆነው ወደ መልበሻ…
ወላይታ ድቻ ከመመራት ተነስቶ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ድቻ ከመመራት ተነስቶ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል፡፡
ሀድያ ሆሳዕና በመጀመሪያው አጋማሽ በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል፡፡
ከዕረፍት መልስ በአብነት ደምሴ ጎል አቻ መሆን የቻለው ወላይታ ድቻ÷ ብሩክ ማርቆስ በ83ኛው…
በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ መርሐ-ግብር ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህም ቀን 10 ሠዓት ላይ በምድብ አራት የተደለደሉት ፖላንድ እና ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ይጫወታሉ፡፡
እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት በምድብ ሦስት የሚገኙት ስሎቬኒያ ከዴንማርክ እና ምሽት 4 ሠዓት ላይ ሰርቢያ ከእንግሊዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡…