Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ድርቤ ወልተጂ እና ጽጌ ገብረሰላማ  በተለያዩ እርቀቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ድርቤ ወልተጂ በ 1 ሺህ 500 እና ጽጌ ገብረሰላማ በ5 ሺህ ሜትር ቀዳሚ በመሆን አሸነፉ። በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች አትሌት ድርቤ ወልተጂ 3 ደቂቃ 53 ሴኮንድ ከ75 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡ በሌላ ርቀት የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነት ጎልቶ በታየበት 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ፅጌ ገብረሰላማ 14 ደቂቃ 18 ሴኮንድ ከ76 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡ በዚህ ውድድር ጽጌ ገብረሰላማን በመከተል እጅጋየሁ ታዬ፣ ፍሬወይኒ ሃይሉ፣…
Read More...

ዛሬ በተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋሲል ከነማን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ በተመሳሳይ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ በማሸነፍ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ቀያይ ሰይጣኖቹ ውኃ ሰማያዊዎቹን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡ የዩናይትድን ጎሎች ግራናቾ እና ማይኖ ሲያስቆጥሩ የሲቲን ደግሞ…

የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ ይፋለማል፡፡ ጨዋታው ለንደን በሚገኘው ዌምብሌይ ስታዲየም 11 ሠዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ታሪክ ቀያይ ሰይጣኖቹ 12 ጊዜ እንዲሁም ውኃ ሰማያዊዮቹ 7 ጊዜ ሻምፒየን ሆነዋል፡፡

ዛሬ የተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተካሄደው የባህርዳር ከተማና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። …

ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን በቃል ደረጃ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡ የ59 ዓመቱ አሰልጣኝ ከሰዓታት በፊት የተባረረውን ዣቢ በመተካት ነው የካታሎኖን ክለብ ለመረከብ የተስማሙት፡፡ ፍሊክ በሁለት ዓመት ኮንትራት ክለቡን በአሰልጣኝነት ለመረከብ መስማማታቸው  የተገለፀ ሲሆን÷ አሰልጣኙ  ሁለት…

ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድና ባርሴሎና ውድ ክለቦች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የወቅቱ ውድ ክለቦች በመባል ተመረጡ፡፡ የአሜሪካው የቢዝነስ ጋዜጣ ፎርብስ የ2024 ውድ ክለቦችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ አመታት ብቻ…