Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አርሰናል ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት ተጠባቂ ጨዋታ ቀን 9:30 ይደረጋል። ምሽት 12:00 ላይ የሊጉ መሪ ማንቸስተር ሲቲ ከሜዳው ውጭ በርንማውዝን የሚገጥም ሲሆን÷ በተመሳሳይ ሰዓት ሊቨርፑል በአንፊልድ ብራይተንን ያስተናግዳል። ኢፕስዊች ታውን ከሌስተር፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከዌስትሃም፣ ሳውዛምፕተን ከኤቨርተን በተመሳሳይ…
Read More...

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በረከት ሳሙኤል (በራስ ላይ) እና ኢዮብ ገብረማርያም ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። ሀዋሳ ከተማን ከሽንፈት…

ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ መስፈርቶችን ባለማሟላቱ ከፕሪሚየር ሊጉ መሰረዙ ይታወሳል፡፡ ክለቡ የውድድር…

ሩበን አሞሪም የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንቼስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ በይፋ ተሹመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኦልትራፎድ በፈረንጆቹ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል፡፡ ሆላንዳዊው ሩድ ቫል ኒስትሮይ በምክትል አሰልጣኝነት በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት እንደሚቀጥልም ነው…

ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ግቦችም ፍሬው ሰለሞን እና ፍጹም ዓለሙ አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው የዛሬ መርሐ-ግብር ዎላይታ ድቻ ሀድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ካርሎስ ዳምጠው በ67ኛው ደቂቃ ኳሷን…

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ይገናኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና 10 ሠዓት ላይ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከወዎላይታ ድቻ 1 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ የወጣው መርሐ-ግብር አመላክቷል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ፡፡ በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት አሰልጣኝ ቴን ሃግ ስኬታማ ጉዞ እያደረጉ አይደለም በሚል ትችት ሲሠነዘርባቸው ቆይቷል፡፡ ቀያይ ሰይጣኖቹ ትናንት ባደረጉት የፕሪሚየር ሊጉ ዘጠነኛ ሣምንት ጨዋታ በዌስት ሃም 2 ለ 1 መሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ በክለቡ…