Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በዱባይ በወንዶች የተካሄደውን ውድድር አትሌት አዲሱ ጎበና ሲያሸንፍ÷ ለሚ ዱሜቻ 2ኛ፣ ደጀኔ መገርሳ 3ኛ እንዲሁም አብዲ ፉፋ 4ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በዚሁ የውድድር መርሐ-ግብር÷ አትሌት አንተን አየሁ ዳኛቸው 6ኛ፣ ሌንጮ ተስፋዬ 8ኛ፣ ባየልኝ ተሻገር 9ኛ እና አበባው ደሴ 10ኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡ እንዲሁም በሴቶች የተካሄደው የማራቶን ውድድር በአትሌት ትዕግስት ከተማ አሸናፊነት…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀምበሪቾ ዱራሜን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች ባሲሩ ኡመር እና በረከት ግዛው ናቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎሎች ጌታነህ ከበደ እና ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ አስቆጥረዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ የተለያዩ ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ያካሄዱት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አቤል ያለው ሲያስቆጠር ÷ የመቻልን ደግሞ ምንይሉ…

ሽመልስ በቀለ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት በላይ የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የመስመር አጥቂው የእግር ኳስ ጅምሩን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ሲሆን÷ በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ክብርን ከክለቡ ጋር አሳክቷል፡፡ ከሀገር ውጪም …

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ሲዳማ ቡና ነጥቡን ወደ 11 ከፍ በማድረግ 7ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ኢትዮጵያ መድን ደግሞ በነበረበት 8ኛ…

ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል። አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎም የ38 አመቱን የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ እና እንግሊዝ…