Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በነገው ዕለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱን የሸገር ክለቦች ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያገናኘው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በነገው ዕለት ይካሄዳል፡፡ ጨዋታው ቀን 9 ሰዓት በአደማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር መረጃ ያመላክታል፡፡ የሸገር ደርቢ ባሳለፍነው ሕዳር 29 ቀን ሊደረግ የነበረ ቢሆንም ከወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ እንዲራዘም መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡
Read More...

ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ 

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ያልተገባ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው የስፖርት ቤተሰቦች ጋር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአዲስ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 5፡15 የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው መድፈኞቹ የፕሪሚየርሊጉን መሪነት ከሊቨርፑል መልሰው ለመረከብ ወደ ሜዳ ይገባሉ፡፡ በጨዋታው…

ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ እንደገለፀው÷ የ9ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ረቡዕ ታህሳስ 24 መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ የቦታ ለውጥ አልተደረገባቸው፡፡ በመሆኑም ከ9ኛ እስከ 11ኛ…

ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው ተገልጿል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድን በ790 ሚሊየን ዩሮ የገዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ከ13 ወራት በፊት የክለቡን ድርሻ ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸው የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም እንግሊዛዊው ቢሊየነር የክለቡን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም ጋር የተጫወተው በርንሌይ ጨዋታውን 2 ለ 0 አሸንፏል። ኦዶበርት እና…

ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን…