ስፓርት
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ዛሬ ምሽት ጀምሯል ።
የልዑካን ቡድኑ አባላት ጀርመን ፍራንክፈርት ትራንዚት ካደረጉ በኋላ ማክሰኞ ንጋት 11:55 ላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደሚደርሱ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው ልዑክ ነገ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲድረስም አቀባበል እንደሚደረግለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…
Read More...
ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ከግብጽ ጋር ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በዚህ መሰረትም ፡-
በግብ ጠባቂነት፡- ሰኢድ ሃብታሙ፣ አቡበከር ኑራ እና ቢኒያም ገነቱ
በተከላካይ ስፍራ፡- ሄኖክ አዱኛ፣ አለምብርሃን…
አንጋፋው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት መከካል አንዱ የሆነው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ኢትዮጵያን ሶስት ጊዜ በኦሊምፒክ የወከለው በቀለ ዓለሙ በ82 ዓመቱ
ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።
ቦክሰኛ በቀለ በሮም፣ በቶክዮ እና በሜክሲኮ ኦሊምፒክ በቦክስ ዘርፍ ኢትዮጵያን…
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያ ጥሩ ውጤት ያገኘችበት ነው ።
በውድድሩ ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች።
በቡዳፔስት ናሽናል አትሌቲክስ ሴንተር ስታዲየም ከነሐሴ 13 ቀን 2015 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ዛሬ ማምሻውን ተጠናቅቋል።
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 የወርቅ፣ 4 የብር እና 3 የነሐስ…
በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛንዚባሩን ኬ ኤም ኤም የእግርኳስ ቡድን በደርሶ መልስ በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡
ከሜዳው ውጭ 2 ለ1 አሸንፎ የተመለሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ÷ የመልሱን ጨዋታ 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አከናውኗል፡፡
በጨዋታው ፈረሰኞቹ ከመመራት ተነስተው በዳዊት ተፈራ፣ ናትናኤል ዘለቀ እና አማኑኤል…
የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለአንድ ሣምንት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል፡፡
ምሽት 3፡10 ላይ በሚካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ እና ሐጎስ ገብረ ሕይወት ይጠበቃሉ፡፡
እንዲሁም ምሽት 4፡10 ላይ የሴቶች…