ስፓርት
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡
በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል።
በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት እንዲሁም ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ በግብጠባቂ አሰልጣኝነት መሾማቸውን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
Read More...
ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ፉልሃምን በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክቷል፡፡
1 ለ 0 በተጠናቀቀው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ጫና ውስጥ የነበሩት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ እፎይታን አግኝተዋል፡፡…
የጃፓን መንግስት ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለውጭ ሀገር ዜጎች የሚሰጠውን የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አበርክቷል፡፡
አትሌት ደራርቱ በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለው የስፖርት ዲፕሎማሲ እንዲጠናከር ላደረገችው አስተዋጽኦ ነው ሽልማት የተበረከተላት፡፡
አትሌት ደራርቱ…
ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት በሚካሄዱ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ- ግብሮች ላይ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት ባለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ- ግብር ላይ የቀናት ማሻሻያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ።
በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረገው የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የ5ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ከተካሄደ በኋላ በዓለም ዋንጫ…
ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጓቸውን የሜዳ ጨዋታዎች ሞሮኮ ላይ ያከናውናሉ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ሁለት የሜዳ ጨዋታዎች ሞሮኮ ላይ እንደሚያከናውኑ ተገለፀ፡፡
የመጀመሪያው ጨዋታ ከሴራሊዮን ጋር ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም እና ሁለተኛው ጨዋታ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚደረግ ታውቋል፡፡
በዚህም ሁለቱም…
አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሥምምነት ፈጸሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል።
አሰልጣኝ ገብረ መድህን በዛሬው ዕለት የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝነት ሥምምነት መፈጸማቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አሰልጣኙ ለአንድ ዓመት ውል በፕሪሚየር ሊጉ የሚሳተፈው…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ በእዮብ አለማየሁ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ሀዋሳ በ9 ነጥቦች 6ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ÷ተሸናፊው ሲዳማ ቡና …