Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በ2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ያንዣበበው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስጋት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በሚካሄደው የ2026 የዓለም ዋንጫ ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስጋት ሊኖር ይችላል አለ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል “ሰብዓዊነት ማሸነፍ አለበት” በሚል ይፋ ባደረገው ሪፖርት÷ በ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር የሰብዓዊ መብት ስጋት ሊኖር እንደሚችል አስጠንቅቋል። በተለይም አብዛኛዎቹን መርሐ ግብሮች በምታስተናግደው አሜሪካ ሃሳብን በነጻነት ከመግለጽ እና ከኢሚግሬሽን ሕግ አፈጻጸም ጋር ተያይዞ ስጋቶች መኖራቸውን በሪፖርቱ አመልክቷል።…
Read More...

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች እና ጨዋታዎች ፌስቲቫል ታዘጋጃለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን የአፍሪካ የባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ፌስቲቫል እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከአፍሪካ ባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ኮንፌዴሬሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። በስምምነቱ መሰረት በተያዘው…

በቶተንሃም ሆትስፐር እየተፈለገ የሚገኘው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ…

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 21፤2018 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል፡፡ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶርን በትናንትናው ዕለት ያሰናበተው ቶተንሃም ሆትስፐር ሮቤርቶ ዲዘርቢን በቋሚነት የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠር እንደሚፈልግ ተነግሯል፡፡ ኢጎር ቱዶር በሰሜን ለንደኑ ክለብ የ44 ቀናት…

አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ከአሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ ከሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ቶተንሃም ቶማስ ፍራንክን በማሰናበት የኢጎር ቱዶርን ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የ47 ዓመቱ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ባስመዘገበው ደካማ ውጤት ከ44 ቀናት ቆይታ በኋላ ከክለቡ…

የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 23ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና 19ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድርና ፌስቲቫሉ መክፈቻ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ መኪዩ መሀመድ፣ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ህይወት መሀመድን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 አሸንፏል። በሞሮኮ ኤል አብዲ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አቤል ያለው (2) እና ከነዓን ማርክነህ አስቆጥረዋል። መልሱ ጨዋታ በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ…