Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ከልጅነቱ የአርሰናል ወዳጅ ሆኖ ያደገው ዊሊያም ሳሊባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ፈረንሳዊው ዊሊያም ሳሊባ፡፡ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተወለደው ሳሊባ እንደ ማንኛውም ታዳጊ በፓሪስ በምትገኝ ቦንዲ መንደር ውስጥ መንገድ ላይ ኳስ እየተጫወተ ነው ያደገው፡፡ በሳሊባ የእግር ኳስ ሕይወት ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣው የኪሊያን ምባፔ አባት ዊልፍሬድ ምባፔ ነው፡፡ የኪሊያን ምባፔ አባት ዊልፍሬድ ምባፔ ዊሊያም ሳሊባን በ6 ዓመቱ መንገድ ላይ ሲጫወት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ…
Read More...

የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል የነጠቀው አወዛጋቢው የካፍ ውሳኔ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከወራት በፊት ሴኔጋል አሸንፋው የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ ለሞሮኮ እንዲመለስ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በቅርቡ በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር በተደረገው 2025 የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ሴኔጋል ሞሮኮን አሸንፋ ዋንጫውን ማንሳቷ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ በፍጻሜው ጨዋታ በተፈጠረው…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የመልስ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን በሜዳው ቦዶ ግሊምትን ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው ሳምንት በመጀመሪያ ዙር ያደረጉትን ጨዋታ የኖርዌዩ ክለብ ቦዶ ግሊምት 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ…

የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ፈታኝ ጨዋታዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአራትዮሽ ዋንጫ እየተፎካከረ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በቀጣይ በተለያዩ ውድድሮች በሚያደርጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ይፈተናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች የቡድኑ የዋንጫ ጉዞ ላይ የሚወስኑ ሲሆን ከአምስቱ ጨዋታዎች መካከል ሁለት ጊዜ ከአርሰናል ጋር ይገናኛል፡፡ በአሰልጣኝ…

ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 3 ለ 1 አሸንፏል። በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ አስቶን ቪላን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ፤ ካሴሚሮ፣ ኩንሃ እና ሴስኮ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። የአስቶን ቪላን ብቸኛ ግብ ባርክሌይ ከመረብ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማረጋገጥ እየተፋለሙ የሚገኙና ተመሳሳይ ነጥብ ይዘው በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ እና 4ኛ ላይ የተቀመጡት ሁለቱ ቡድኖች ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። አዲስ አሰልጣኝ ከቀጠሩ…

በሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን በወንዶች አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በሴቶች አትሌት ሔቨን ኃይሉ አሸንፈዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በ4 ዓመት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን÷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2:04:23 ወስዶበታል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጌታነህ ሞላ 2:04:25 በመግባት ሁለተኛ ሆኖ…