ስፓርት
ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 ነው የተለያዩት።
በተመሳሳይ ስታዲየም አመሻሽ 12 ሰዓት መቐለ 70 እንደርታ ከሲዳማ ቡና ይጫወታል።
ኢትዮጵያ መድን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ስታዲየም እየተካሄደ ይገኛል።
በሊጉ ቀደም ብሎ ቀን 7 ሰዓት በተደረገው…
Read More...
ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን 4 ለ 0 አሸንፏል።
በአሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ የሚመሩት የካራባኦ ዋንጫ አሸናፊዎቹ በሜዳቸውና በደጋፊያቸው ፊት ባደረጉት ጨዋታ ነው ሊቨርፑልን ያሸነፉት።
በጨዋታው የማንቼስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ በጨዋታ (2) እንዲሁም በፍጹም…
ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ዛሬ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
ማንቼስተር ሲቲ ከካራባኦ ዋንጫ ድል መልስ የኤፍ ኤ ዋንጫን ለመድገም እና የውድድር ዓመቱን ለማሳመር ይጫወታል፡፡
ቀያዮቹ በበኩላቸው ÷ የዋንጫ ተስፋቸውን እውን ለማድረግ የሞት ሽረት ትግል…
አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ ከጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ ከጣሊያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል፡፡
አሰልጣኙ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድንን ወደ 2026 ዓለም ዋንጫ ማሳለፍ ባለመቻላቸው ከኃላፊነታቸው ለቅቀዋል፡፡
ጣሊያን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ከዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኗ ይታወቃል፡፡
አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ የጣሊያን ብሔራዊ…
የተረሳው የብራዚል ወርቃማው ልጅ አድሪያኖ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእግር ኳስ ችሎታው ዓለምን ያነጋገረ ድንቅ ጥበበኛ ነበር የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች አድሪያኖ፡፡
አድሪያኖ እግር ኳስን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ፍላሚንጎ ሲሆን በፈረንጆቹ 2002 የጣሊያኑን ክለብ ኢንተር ሚላን ተቀላቅሏል።
ለኢንተር ሚላን 8 ጨዋታዎችን ካደረገ በኋላ ለሁለት የውድድር ዓመት ለፓርማ እና…
የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ከሦስት ክለቦች ጋር ያሳካ ብቸኛ ተጫዋች – ክላረንስ ሲዶርፍ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ክላረንስ ሲዶርፍ የዓለም እግር ኳስ ከተመለከታቸው ምርጥ የመሀል ሜዳ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፡፡
ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን በጀመረበት የሀገሩ ክለብ አያክስ አምስተርዳም የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ በርካታ ዋንጫዎችን በማሸነፍ ስኬታማ ጊዜ አሳልፏል፡፡
ሲዶርፍ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቸርነት ጉግሳ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
በድምር ውጤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ…