ስፓርት
በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡
በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ ብር እና አንድ የነሃስ ሜደዳሊያዎችን ሰብስበዋል፡፡
በአጠቃላይ 11 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ውድድሩን በድል መጀመራቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
Read More...
በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡
በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ ብር እና አንድ የነሃስ ሜደዳሊያዎችን ሰብስበዋል፡፡
በአጠቃላይ 11 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ…
በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ትጫወታለች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ቻን የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ውድድር የማጣሪያ ድልድል በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል።
በማጣሪያ ውድድሩ ላይ የምስራቅ እና መካከለኛ አፍሪካ (ሴካፋ) ሶስት ሀገራትን ወደ ዋናው ውድድር የሚያሳትፍ ሲሆን ÷በወጣው ድልድል መሰረት ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ዙር ከደቡብ ሱዳን የምትጫወት ይሆናል፡፡…
ብሔራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ መደረጉን ካፍ አስታውቋል፡፡፡
በአይቮሪ ኮስት አዘጋጅነት በፈረንጆች 2023 በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የሚደረጉ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ መካሄድ የሚጀምሩ ሲሆን፥ "በምድብ መ" ከግብጽ፣ ጊኒ እና ማላዊ ጋር…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ሲጠናቀቅ፥ ሀዋሳ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው…
በዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ስፍራው አቀና
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የአትሌቶች ልዑክ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው አቅንቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ÷ 27 አትሌቶችን ያካተተ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት…
የዓለም ዋንጫ አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2022ቱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ውድድር አስቀድሞ በተለያዩ ሀገራት ለእይታ የሚቀርበው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡
ብራዚላዊው የባርሴሎና የቀድሞ የቀኝ መስመር ተከላካይ በጁሊያኖ ቤሌቲ ዋንጫውን ይዞ አዲስ አበባ ገብቷል።
ዋንጫው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት…