Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲዳስ ኩባንያ 'adizero' በሚል በጀርመን ባዘጋጀው የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል። በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ 14 ደቂቃ 37 ሰከንድ 2 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀችው፡፡ በዚሁ መርሐ ግብር አትሌት መዲና ኢሳ ሁለተኛ በመውጣት ውድድሩን ማጠናቀቋን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በተመሳሳይ መርሐ ግብር…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከባህር ዳር ከተማ ተገናኝተዋል። ጨዋታውን ጅባ አባ ጅፋር 2 ለ 0 ሲያሸንፍ አስጨናቂ ፀጋዬ እና ሱራፌል አወል የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። ጅማ አባ ጅፋር…

የፕሪሚየር ሊጉ የዲስፕሊን ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማው አጥቂ ሁሴን ማውሊ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲስፕሊን ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማው አጥቂ ሁሴን ማውሊ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የሊጉ የዲስፕሊን ኮሚቴ የ21ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ከመጀመሩ በፊት በሣምንቱ በተከሰቱ የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሰረት መከላከያ ከባሕር ዳር ከነማ…

ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ ማገዱ ተገልጿል፡፡ የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን አመታት በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆኖ ላለመውረድ ሲጫዎት ቆይቷል፡፡ ከነበረበት ጫና ለመውጣት በዘንድሮው የውድድር አመት አሰልጣኝ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሣምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ፋሲል ከነማ በበዛብህ መለዮ ድንቅ ጎል አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ ይዞ መውጣት ችሏል፡፡…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡   ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያለ ግብ አጠናቀዋል፡፡   የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ አዳማ ሃዲያ ሆሳናን…

በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ውድድሮችን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በሀምቡርግ ማራቶን÷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2 ሰዓት ከ17 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት እና የቦታውን የማራቶን ክብረወሰን…