Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ሰባት ሜዳሊያዎችን አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው የምሥራቅ አፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሰባት ሜዳሊያዎችን በማግኘት አጠናቀቀች። ከሚያዚያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ዘጠኝ አገራት የተሳተፉበት ውድድር ለአራት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተካሂዷል። በዚህ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ብሄራዊ ቡድን ሰባት ሜዳሊያዎችን ማግኘት ችሏል። ከሰባቱ ሜዳሊያዎች ሁለት የወርቅ፣ ሁለት የብር እና ሦስት የነሐስ ሜዳሊያዎችን ነው ኢትዮጵያ ያገኘችው። የመጀመሪያው…
Read More...

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የአሽናፊነት ጎል ፈቃዱ አለሙ በ75ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ አጼዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 40 በማድረስ 2ተኛ ደረጃን አስጠብቀዋል፡፡ 10 ሰአት ላይ በተካሄደ…

የኢትዮጵያ ካራቴ ሻምፒዮና በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ  ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ካራቴ ሻምፒዮና በአማራ ክልል የበላይነት ተጠናቋል። በሻምፒዮናው የተሳተፈው የአማራ ክልል የካራቴ ስፖርት ልዑካን ቡድን÷ 6 ወርቅ 7 ብር እና 3 ነሃስ ሜዳሊያ በመሰብሰብ አንደኛ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ድሬደዋ ከተማ በ5 ወርቅ 4 ብርና 4 ነሃስ ሁለተኛ  …

በባርሴሎና የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት በበላይነት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባርሴሎና የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት በበላይነት አጠናቀቁ ፡፡ በስፔን ባርሴሎና ማራቶን በተካሄደ የወንዶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት ማጠናቀቃቸውን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገነነው መረጃ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኒጀር ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያን ወክሎ በኒጀር የአፍሪካ ዋንጫ ለሚሳተፈው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ሆቴል ተገኝተው ሸኝተዋል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት የመክፈቻ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ የጅማ አባ ጅፋር ጎሎችን አስጨናቂ ፀጋየ እና እዮብ አለማየሁ ሲያስቆጥሩ÷ የአርባ…

አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ማፑቶ ላይ የሚካሄደውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን÷ ከአንድ ወር በፊት የሀገራት ድልድል መከናወኑ ይታወሳል፡፡ በምድብ 12 ሴኔጋል፣ ቤኒን፣ ሞዛምቢክ እና ሩዋንዳ…