Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን ጨዋታ ለመምራት ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተስማ ተጠባቂውን የማማሎዲ ሰንዳውስን እና ፔትሮ አትሌቲኮ ጨዋታ ለመዳኘት ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል፡፡ የ2021/22 የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ወደ ፍፃሜው እየተጠጋ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ አራት ውስጥ የሚገቡ ክለቦች የሚለዩበት የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውን የማማሎዲ ሰንዳውስን እና ፔትሮ አትሌቲኮን ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት ይመሩታል፡፡…
Read More...

ማንቼስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሃግን በሦስት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሃግን በሶስት አመት ውል ማስፈረሙን አስታወቀ። የ52 አመቱን አሰልጣኝ ሊራዘም በሚችል የአንድ አመት ተጨማሪ ኮንትራት ለሶስት አመታት ከሆላንዱ አያክስ አምስተርዳም ማስፈረሙን ክለቡ ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ክለብ አሰልጣኙን ማስፈረሙን ተከትሎ ለአያክስ…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል፡፡ በምድብ ማጣሪያ ድልድሉ ኢትዮጵያ በምድብ 4 ከግብፅ ፣ ጊኒ እና ማላዊ ጋር ተደልድላለች። የማጣሪያ ጨዋታዎቹ ከመጭው ግንቦት ጀምሮ የሚደረግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ድል ቀንቶታል

በአዲስ አበባ፣ሚያዝያ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሀድያ ሆሳዕና ኦሞድ ኡኩሪ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባስቆጠራት ጎል እስከ ዕረፍት 1 ለ 0 መምራት ችሏል፡፡ ከዕረፍት መልስ አዳማ ከተማ በአሜ ሙሀመድ ጎል አቻ መሆን ቢችልም ራምኬ ሎክ በ 87ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል…

በፕሪምየርሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሸሏል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው ጨዋታ አንጋፋው ተጫዋች ጋዲሳ መብራቴ እና ሄኖክ አየለ የድሬዳዋን የአሸናፊነት ጎል ሲያሰቆጥሩ ዳዊት በፍቃዱ ብቸኛዋን የጅማ አባ ጅፋር ጎል አስቆጥሯል፡፡ የጨዋታውን…

የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም -አቶ ኢሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየክልሉ የሚገኙ የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚደንቱ ከሰሞኑ በተለያዩ ክልሎች የሚካሄዱትን የታዳጊዎች እግር ኳስ ፓይለት ፕሮጅክቶች ከጎበኙ በኋላ ከፌዴሬሽኑ የዝግጅት ክፍል ጋር ቆይታ ባደረጉት ቆይታ…

በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሚያዝያ 1 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም "የሴቶች እኩል ተሳታፊነት ለስፖርት ውጤታማነት" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቋል። ኦሮሚያን ከሲዳማ ባገናኘው የፍጻሜ የእግር ኳስ ጨዋታ ኦሮሚያ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸናፊ…