ስፓርት
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየርሊግ ኩባንያ በ17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የስነ ምግባር ግድፈቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል፡፡
አዳማ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በነበረው የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኛና የተጋጣሚ ቡድን አሰልጣኝን አፀያፊ ስደብ መሳደባቸውን ተከትሎ 50 ሺህ ብር እንዲከፍል መወሰኑን አስታውቋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደውና ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባደረጉት ጨዋታም የክለቡ ደጋፊዎች የተጋጣሚ ቡድን አመራሮችን ስለመሳደባቸው እና ቁርጥራጭ ወንበሮችን…
Read More...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች።
ለሁለት ቀናት በራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሲካሄድ የነበረው ሻምፒዮና ተጠናቋል።
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና በሁለቱም ጾታዎች በ24 ወርቅ፣ በ23 ብርና በ33 ነሐስ በድምሩ 80 ሜዳሊያዎችን…
በ2022ቱ የሆላንድ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በሆላንድ በሚከናወነው የሮተርዳም ማራቶን በሴቶች ምድብ ኢትዮጵዊቷ አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸንፋለች፡፡
ፌቨን ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ከ01 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡
በወንዶች ምድብ በተከናወነው የማራቶን ውድድር ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያዊው…
ክላረንስ ሲዶርፍ ከታላቁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሪያል ማድሪድ እና ኤሲ ሚላን ኮኮብ ክላረንስ ሲደሮፍ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ መጥቷል፡፡
በአፍሪካ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጉዞ ከሚያደርግባቸው አራት አገራት መካከል አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ባለ ትልቁ ጆሮ ዋንጫ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል ለዕይታ በቅቷል ።
ከዲሞክራቲክ ኮንጎ…
የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አቶ ታምራት ፈይሳን በድጋሜ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል።
ጠቅላላ ጉባኤው ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ÷ አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት እንዲመሩ መርጧቸዋል። አቶ ታምራት ላለፉት አራት ዓመታት ፌዴሬሽኑን…
የቻይና ቤጂንግ የበጋ ኦሎምፒክ ውድድሮች ዓለምአቀፋዊ አንድነትን እና ትብብርን አጠናክረዋል – ሺ ጂንፒንግ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አለመረጋጋቶች በሰፈኑበት ወቅት የቤጂንጉን የኦሎምፒክ እና ፓራ-ኦሎምፒክ ውድድሮች በብቃት ማስተናገድ መቻሏ በራስ መተማመንን፣ ተሥፋን እና አንድነትን ለዓለም ያመጣ ክስተት መሆኑን የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡
ሺ ጂንፒንግ ÷ በትናንቱ ጉባዔ ለኦሎምፒኮቹ መሳካት የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሽልማት…
ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያየ
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 1፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያይቷል።
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከመንፈቅ አፄዎቹን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት ስዩም ከበደ ክለቡ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ እንዲያነሳ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጅ ቡድኑ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የውጤት ቀውስ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ…