ስፓርት
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ውጤታማ እንዲሆን ድጋፍ ይደረጋል – የእግር ኳስ ፌዴሬሽን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የተመራ ልዑክ በአሶሳ ከተማ ከ15 ዓመት በታች ለሚገኙ ፓይለት ፕሮጀክት የኳስ እና ኮን ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፍ ርክክቡ ወቅት አቶ ኢሳያስ ጅራ አንደገለጹት÷ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለክለቦች እና ብሄራዊ ቡድን በምርጥ ብቃት የሚጫወቱ ልጆችን ያፈራ መሆኑን አስታውሰው፤ ተተኪዎችን ለማፍራት በተያዘው…
Read More...
የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር በሶማሌ ክልል ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር ሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል።
በውድድሩ ላይ ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ ክለቦች፣ የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላትና ተቋማት እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
የውድድሩ አላማ ለክልሎች፣ ከተማ…
አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያን ጨዋታን እንደሚመሩ ካፍ አስታወቀ፡፡
በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመካፈል ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
በማጣሪያው ኢትዮጵያ…
ወጋየሁ በኃይሉ – የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሠልጣኝነት ደረጃ ያገኘ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋየሁ በኃይሉ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሰልጣኝነት ደረጃን ያገኙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነዋል።
የኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ማዕረግ የነበራቸው ወጋየሁ በኃይሉ ÷ ትናንት የነበራቸውን የተግባር ፈተና በብቃት በመወጣት ወደ ማስተር (ደረጃ ሰባት) ከፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል።
አሰልጣኙን በተግባር…
ኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድርን ታስተናግዳለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሴካፋ ስር ከሚደረጉ ውድድሮች አንዱ የሆነውን ከ17 አመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድርን ታስተናግዳለች፡፡
በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ብሄራዊ ፌዴሬሽኖች የተዋቀረው ሴካፋ በስሩ የሚደረጉ 7 ወድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
የሴካፋ ዋና ዳይሬክተር…
ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል
አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይከናወናል፡፡
የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ስለጨዋታው ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ፥ ዝግጅታችን ጥሩ ነው፤ ደርቢ ሲሆን ስሜቱ ከበድ…
አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመለሰች
አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመልሳለች፡፡
በብራዚሉ ሪዮ ኦሊምፒክ የ 10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌት አልማዝ አያና ከእግር ጉዳት እንዲሁም ከወሊድ መልስ እንደገና ወደ ውድድር ተመልሳለች።
አትሌት አልማዝ…