ስፓርት
ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ እስካሁን ያደረጋቸው ሦስት የደርሶ መልስ የማጣሪያ ጨዋታዎችን በአሸናፊነት ተወጥቷልም ነው የተባለው፡፡
በቀጣይ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአራተኛ የማጣርያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን…
Read More...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጨዋታ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እሁድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ ልምምዱን በተጠናከረ ሁኔታ ማከናወኑን ቀጥሏል።
በዛሬው የልምምድ መርሐ ግብር ላይም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ተገኝተው ቡድኑን መመልከታቸውን ከፌደሬሽኑ ያገኘነው መረጃ…
በጣሊያን በተካሄደ አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ቱር አካል በሆነውና በጣሊያን በተደረገው አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር አትሌት ዳዊት ስዩምና ይሁኔ አዲሱ በሁለቱም ፆታዎች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡
በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ይሁኔ አዲሱ በ28 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ 1ኛ ደረጃን ይዟል፡፡
በሴቶች 6 ኪሎ ሜትር ዳዊት ስዩም በ18 ደቂቃ…
12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል በጃን ሜዳ መካሄድ ጀምሯል።
በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ የባህል ስፖርቶች ለዘመናዊ ስፖርት መሰረት በመሆናቸው ማሳደግ ያስፈልጋል ብለዋል።
የባህል ስፖርቶችን በማሳደግ ዘርፈ ብዙ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡
ከዚህ ቀደም በተፈጠረው የአሰራር ክፍተት ምክንያት ከኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚነት ታግደው የቆዩት ወይዘሮ ሶፍያ አልማሙን ወደ ስራ አስፈፃሚነት ቦታቸው እንዲመለሱ የውሳኔ ሀሳብ ለጉባኤተኛው ቀርቦ በሙሉ…