ስፓርት
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ የልማት ተቋም ጂ አይ ዜድ ጋር የ10 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱ የካፍ የልህቀት ማዕከል የመጫወቻ እና ልምምድ ሜዳን ደረጃ ለማሻሻል እንዲሁም አዲስ ተጨማሪ ሜዳ ለመሥራት የሚያስችል መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል።
በስምምነቱ መሠረት ጂ አይ ዜድ በካፍ የልህቀት ማዕከል የሚገኘውን የመጫወቻ ሜዳ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የመልሶ ግንባታ ሥራ የሚያከናውን ሲሆን፥ አንድ ተጨማሪ አዲስ ሜዳ ደግሞ የሚገነባ ይሆናል።
ከመልሶ…
Read More...
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ከሰሞኑ 2 ተጠባቂ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ እና የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ፡፡
በአፍሪካ ዋንጫ ምርጥ የዳኝነት ክህሎት ያሳዩት ባምላክ ተሰማ የፊታችን ቅዳሜ የሚደረገውን የማማሎዲ ሰንዳውስ እና አል ሃሊን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…
በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠንካራ ተፎካካሪዎች በመሆን አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡
በወንዶች የማራቶን ዉድድር ታምራት ቶላ በ2 ሰአት ከ2 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ሲያጠናቅቅ ሹራ ቂጣታ 5ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
በሴቶች…
ዛሬ በተደረገ የሴቶች ርምጃ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም
አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሙስካት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም እርምጃ ውድድር ዛሬ በተደረገው የ20 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያን የወከሉት ሁለቱም አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀርቷል፡፡
በዚህም አትሌት ስንታየሁ ማስሬ ውድድሯን ስታቋርጥ አትሌት የኋልዬ በለጠው ዲስኳሊፋይ ሆናለች።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ…
በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ አቻ ተለያየች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።
በዛሬው እለት ኡጋንዳ ላይ የተደረገው ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
የመልስ ጨዋታው በቀጣዩ መጋቢት ወር አዲስ አበባ አበበ ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
…
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ነገ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዓመት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡
10 የእጅ ኳስ ክለቦች ሲሳተፋበት የነበረው የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ በባሕር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ሲሆን÷ ነገ…
ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ውድድር መርሃ ግብር በትላንት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
ፍጻሜውን ተከትሎ ሁለተኛው ዙር ከመጀመሩ አስቀድሞ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2014…