ስፓርት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ፍጻሜ አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄዳ ባለው የሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች መደበኛ 90 ደቂቃውን እና ተጨማሪ 30 ደቂቃውን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደ መለያ ምት ለማምራት ተገደዋል፡፡
በተሰጠው የመለያ ምትም የንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኡጋንዳው አቻውን ሌዲ ዶቭስ ኤፍሲን 5 ለ 4 በሆነ ድምር ውጤት…
Read More...
የሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የሴካፋ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡
መርሃ ግብሩ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግርኳስ ቡድን ከኡጋንዳው አቻው ሌዲ ዶቭስ ኤፍሲ ጋር ይጫወታል፡፡
በዚሁ መሠረት ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ…
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በጋና 1 ለ 0 ተሸነፈች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከጋና ጋር የመጀመሪያ ጨዋታዋን አድርጋ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች::
የድል ጎሉን ሙባረክ ዋካሶ ለጋነናአስቆጥሯል።
በሌላኛው የምድቡ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ከዚምባብወ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል።…
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝ በሰፊ ጎል ስታሸንፍ ስፔን ሽንፈት አስተናግዳለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል።
በአፍሪካ ምድብ ትናንት በተካሄዱ ጨዋታዎች አልጄሪያ ጂቡቲን 8 ለ 0፣ ሞሮኮ ሱዳንን 2 ለ 0፣ ኒጀር በቡርኪና ፋሶ 2 ለ 0፣ ማዳጋስካር በቤኒን 1 ለ 0፣ ናሚቢያ ከኮንጎ እንዲሁም ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከታንዛኒያ አንድ አቻ፤ ኬንያ ከኡጋንዳ ያለምን ጎል…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡
በጨዋታውም የዛንዚባሩን ኒው ጄኔሬሽን በሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ።
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል።
ከዚህ ውስጥ 12 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንዱ በቀጥታ የሚከፈል ሲሆን፥ ቀሪው ገንዘብ በቆይታው…
ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰንን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ ልጅ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት በመሆኗ ኮርተናል፤እንኳን ደስ ያለሽ"ብለዋል።
"እንዲህ…