ስፓርት
አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንድትመራ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች።
የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡
12 ሀገራት በሦስት ምድብ ተከፋፍለው የሚያደርጉት ፍልሚያ ከዛሬ ጀምሮ የምድብ የመጨረሻ መርሐ-ግብሮች የሚደረጉበት ሲሆን÷ በምድብ ሁለት በካሜሩን እና ታንዛኒያ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር በዋና ዳኝነት እንደምትመራው…
Read More...
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡
በመርሐ ግብሩ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ…
የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር መለያየቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር በይፋ መለያየቱን አስታውቋል፡፡
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአሜሪካ ወደ አገር ቤት በመመለስ ላለፉት ሦስት ዓመት የቀድሞ ክለቡ ኢትዮዽያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።
ይሁን እንጅ አሰልጣኙ እና የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ኮንትራት በዛሬው ዕለት…
ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች፡፡
ተጫዋቿ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ባለ ድል እንዲሆን እና በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እስከ መጨረሻው ዙር እንዲዘልቅ አድርጋለች፡፡
በሴካፋ ጨዋታዎች ላይም 7 ጎል በማስቆጠር ትልቅ ድርሻ የተወጣችው…
ፖቼቲኖን ያሰናበተው ፒ ኤስ ጅ ክርስቶፍ ጋልቲዬርን በአሰልጣኝነት ሾመ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ እግር ኳስ ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርመን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አሰናበተ።
ክለቡ በትዊተር ገጹ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል።
ፖቼቲኖ ቶማስ ቱሼልን በመተካት ነበር በፈረንጆቹ 2021 ጥር ወር ላይ የፓሪሱን ክለብ በ18 ወራት ኮንትራት የተረከቡት።
ወደ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለቻን ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ 23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ሱዳን ጋር የቻን ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል።
በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ጋር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እንደሚጠብቀው ይታወቃል።
ሐምሌ 15 እና 24 ቀን 2014 ዓ.ም…
አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡
አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ ሆና የጨረሰችው፡፡
በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጀማል ይመር በወንዶች ምድብ በተመሳሳይ ርቀት 3ኛ በመሆን ማጠናቀቁን…