ስፓርት
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ባካሄዱት የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ለኢትዮጵያ የማሸነፊያ ግቦችን አቡበከር ናስር 11ኛው ደቂቃ እንዲሁም አቤል ያለው 54ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡
ኡጋንዳን ከሽንፈት ያልታደገቻትን ብቸኛ ጎል ደግሞ የኑስ ሰንታሙ 56ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
Read More...
አትሌት ያለምዘርፍ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ ክበረ ወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአየርላንድ አንትሪም ኮስት በተካሄደው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክበረ ወሰን ሰብራለች።
አትሌት ያለምዘርፍ 1:03.43 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የርቀቱን ክብረ ወሰን መያዝ ያቻለችው፡፡
በዚህም ከዚህ በፊት በኬኒያዊቷ አትሌት ሩት…
ፌዴሬሽኑ በአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር በተጠራው "ኑ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል የሚከናወን የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሳታፊ ሆኗል፡፡
በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራው የስራ አስፈፃሚና ማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት፣ እንዲሁም ታዋቂ አትሌቶችና አሰልጣኞችን የያዘ ልኡክ…
ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ አምስት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሶስቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡
በዚህም መሰረት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ÷ አስቶንቪላ ከብሬንት ፎርድ፣ ኒውካስል ዩናትድ ከሳውዝ ሃምፕተን፣ ዌስትሃም ዩናትድ ከክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያይተዋል፡፡…
ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡
ለማንችስተር ሲቲ ኤልካይ ጉንዶጋን በ7ኛው ደቂቃ፣ ፌራን ቶሬዝ በ12ኛው እና በ84ኛው ፣ ገብርኤል ጄሱስ በ43ኛው እና ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ በ53ኛው ደቂቃ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡
በጨዋታው የአርሰናል የመሃል ሜዳ…
ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም መስማማቱ ተሰማ፡፡
ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም ወስኗል።
ዩናይትድ ለ 36 አመቱ የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ተስማምቷል፡፡
ሮናልዶ…
በሉዛን ዳይመንድ ሊግ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሉዛን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በውድድሩ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ስታጠናቅቅ አትሌት ሂሩት መሸሻ በ6ኛነት ውድድሯን ጨርሳለች።
በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ውድድር ደግሞ በሪሁ…