Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምባቡዌ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል፡፡ በዚህም ከኢትዮጵያ ቡና አስራት ቱንጆ ፣አማኑኤል ዮሀንስ፣ ታፈሰ ሰለሞን፣ ዊሊያም ሰለሞንና አቡበከር ነስሩ ሲሆኑ ከወልቂጤ ከነማ ደግሞ ጀማል ጣሰውና ረመዳን የሱፍ ጥሪ የተደረገላቸው ናቸው፡፡ ከጅማ አባጅፋር መሱድ መሀመድ ፤ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሱሌማን ሀሚድ፣ ምኞት ደበበ ፣ጋቶች ፓኖም፣ ሀይደር ሸረፋ…
Read More...

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሶስት የፍጻሜ ውድድሮች

ይሳተፋሉ አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች፣ 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶችና የ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በዚህም ረፋድ 4 ሰአት ከ30 በ20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ ውድድር የኋልዬ በለጠው ትወዳደራለች። 9 ሰዓት ላይ ደግሞ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ሚልኬሳ መንገሻ እንዲሁም…

ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1500 ሜትር ለፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍጻሜ አልፋለች፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በምድብ አንድ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በ3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት 2ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ ማለፏን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና ለምለም ሀይሉ ለፍፃሜ ለማለፍ ይወዳደራሉ፡፡ በተጨማሪም 8:00 ሰዓት ላይ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር መቅደስ አበበ እና ዘርፌ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ በዚህም የዲፕሎማ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

በ5000 ሜትር ወንዶች አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ለፍፃሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በ5000 ሜትር ወንዶች አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ለፍፃሜ አልፏል፡፡ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በሁለት ምድብ ተካፍሎ በተካሄደው የ5000 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ላይ ከተካፈሉት አትሌቶች መካከል አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ሲያልፍ÷ አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ንብረት መላክ ሳያልፉ ቀርተዋል፡፡ አትሌት ሚልኬሳ…

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ የሚጠበቁ የፍፃሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው የ5000 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር እንዲሁም ከቀኑ 9፡25 ላይ በሚደረገው የ800 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይወዳደራሉ፡፡ በ800 ሜትር ኢትዮጵያን ወክላ ሃብታም አለሙ ትሮጣለች፡፡…