Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ  እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር  የነሀስ ሜዳሊያ  አገኘች። ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የሴቶች 3ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያን በብቸኝነት የወከለችው አትሌት መልክናት ውዱ  የነሀስ ሜዳሊያ ማግኘቷን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያውን በአትሌት ታደሰ ወርቁ አማካኝነት ያገኘች ሲሆን በሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዲሱ ይሁኔ 4ተኛ ደረጃ ማግኘቷን ከአትሌቲክስ…

ዛሬ በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎው ኢዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ ውድድሮች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም በ5000 ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መብራቱ ወርቅነህ የሚሳተፉበት የፍጻሜ ውድድር ከቀኑ 10፡30 እደሚካሄድ የወጣው መርሃ ግብር…

አትሌት ታደሰ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000ሜ የወንዶች ሩጫ የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ እና አትሌት አሊ አብዱልመናን ሜዳሊያዎቹን አስገኝተዋል። በዚህም አትሌት ታደሰ ወርቁ 7:42:09…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ሽኝት አደረጉ። ፕሬዚዳንቷ የአካል ጉዳተኛ መሆን ማነስ ያለመሆኑን ጠቅሰው የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደርጉ ዘንድ መልካሙን ተመኝተውላቸዋል። ኢትዮጵያ በፓራ ኦሊምፒክ ውድድር መሳተፍ…

በቶኪዮ የፓራኦሊምፒክ ጨዋታዎች ተመልካቾች በስቴዲየም አይታደሙም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የፓራ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች እንደሚካሄዱ አስተባባሪዎች አስታወቁ። ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት መጨመር ጋር ተያይዞ ቫይረሱን ለመቆጣጠር ጃፓን ከፍተኛ ችግር ውስጥ በመውደቋ ተመልካቾች ጨዋታዎችን በአካል ተገኝተው አይታደሙም ተብሏል። የጨዋታዎቹ አስተባባሪዎች ደጋፊዎች በየጎዳናው ጨዋታዎችን ተሰባስበው…

ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ። ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት ተሰጥቶታል፡፡ ለአትሌት ለሜቻ ግርማ 350 ሺህ ብር፣ ለአትሌት ለተሰንበት…