ስፓርት
ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የባህር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ባዬ ገዛኸኝና ግርማ ዲሳሳ አስቆጥረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
Read More...
ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡
ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሃገር አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ምክንያት ነገ ከምሽቱ 12 ሠዓት ከ30 እንደሚደረግ…
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ፡፡
ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡
ለፋሲል ከነማ በመጀመሪያውና በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱንም ግቦች ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል፡፡
ቀደም ብሎ 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በሚያወጣው ወርሃዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ፡፡
ቡድኑ በወርሃዊው የሃገራት ደረጃ ከነበረበት 146ኛ ደረጃ 140ኛ ላይ መቀመጡን ፊፋ ያወጣው መረጃ ያመለክታል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ…
ከእረፍት መልስ የተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በነበሩ የሀገራት ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ጀምሯል።
ከእረፍት መልስ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።
በጨዋታው ሁለቱ ቡድኖች ግቦችን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርጉም…
ኢትዮጵያ ቡና ኤርትራዊውን ሮቤል ተክለሚካኤልና ናትናኤል በርሔን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል።
ኢትዮጵያ ቡና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አንበል እና የቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የነበረው እና የሴካፋ ሀገራት ውድድር ላይ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠውን ሮቤል ተክለሚካኤል ማስፈሙን ነው የገለፀው።
በተጨማሪም ለደደቢት…
በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል፡፡
ኢትሃድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ባለሜዳው ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ዶርትመንድን አስተናግዶ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ኬቪን ደ ብሩይነ እና ፊል ፎደን ለባለሜዳዎቹ ሲያስቆጥሩ ማርኮ ሬውስ ዶርትመንድ ተስፋ የሰነቀባትን ጎል አስቆጥሯል፡፡
በሌላ…