ስፓርት
የ50 ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ50 ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በተለያዩ የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ተጀምሯል።
ሻምፒዮናው በተሳታፊ ቡድኖች የሰልፍ ትርኢት በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ ማርች ባንድ በታጅበ ስነስርዓት ነው በአዲስ አበባ ስታዲየም የተጀመረው።
ይህም ሻምፒዮና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ ውድድሮች ይካሄዳል።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱም ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት…
Read More...
ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ19 ምክንያት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ 19 ምክንያት በጃፓኑ ቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች፡፡
ፒዮንግያንግ ከከቪድ19 ጋር ተያይዞ የአትሌቶችን ጤንነት ለመጠበቅ በማሰብ በውድድሩ እንደማትሳተፍ አስታውቃለች፡፡
ሰሜን ኮሪያ ታሪካዊ የተባለውን ውይይት ካደረገች በኋላ በ2018 በተዘጋጀው የክረምት ኦሊምፒክ ላይ 22 አትሌቶቿን ወደ…
አምብሮ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት አራዘመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምብሮ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅል ለማቅረብ የሚስችለውን ስምምነት ለአራት ዓመታት አራዘመ።
አምብሮ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ይፋዊ የቴክኒካል ስፖንሰር በመሆን ሲሰራ ቆይቷል።
በአዲሱ ስምምነት መሰረትም አምብሮ ኩባንያ ለወንዶች ፣…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ላለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።
አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ላስመዘገበው ውጤት እጅግ የላቀ ክብርና አድናቆት እንዳለው ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ ገልፀዋል።…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከኮትዲቯር መልስ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን አስመልክተው በመዲናዋ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሯል
https://www.youtube.com/watch?v=aVeIunof6vU
የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት ።
በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሰው ፣የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ፣ም/ኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጅሎ እና ሌሎች…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮትዲቯር አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ ተቋርጧል፡፡
ጨዋታው ዳኛው ድንገት በህመም…