ስፓርት
የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና አትሌቶች ማህበር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ፡፡
የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ በመቃወም የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡
በዚህም ኦሎምፒክ ኮሚቴው ያካሄደው ህገ ወጥ ምርጫ ነው ብሏል፡፡
ምርጫው የአትሌቲክስ ስፖርትን የሚጎዳ መሆኑን ጠቅሰው የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሀገሪቱን ከውድድር እንዳያግዳት ስጋት አለን ብለዋል፡፡
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት የተሰጠው ጋዜጣዊ…
Read More...
የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሚወስነው ጨዋታ 10 ሰአት ላይ ይደረጋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮቲዲቯር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ጨዋታው ኢትዮጵያ ከስምንት አመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዋን የምትወስንበት ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡
ከሰአት በኋላ በሚደረገው ጨዋታ ዋልያዎቹ ከጨዋታው ነጥብ ይዘው መውጣት ከቻሉ ቀጣዩን…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሁለት አመራሮች ላይ የእገዳ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከፌዴሬሽኑ ውክልና ሳይሰጣቸው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ተገኝተው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ምርጫ የመረጡ የሴቶች እግር ኳስ ልማት እና ውድድር ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲታገዱ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ከሰብሳቢዋ ወይዘሮ ሶፊያ አልማሙ ባለፈም ሰብሳቢዋ በምርጫው…
ሱዳን ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ደቡብ አፍሪካን 2 ለ 0 በማሸነፍ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች።
ሱዳን በሜዳዋ ባፋና ባፋናዎችን አስተናግዳ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች ከ12 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፋለች፡፡
ደቡብ አፍሪካ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አቻ መውጣት በቂዋ የነበረ ቢሆንም…
የኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መድረክ በ10 ሺህ ሜትር በባርሴሎና የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ለሆነች ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሄደ።
በስነ ስርዓቱ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣ አዲስ አበባ ከተማ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አነሳ፡፡
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ዋንጫውን ሊያነሳ ችሏል።
በሎዛ አበራ ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ያሸነፉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በውድድር…
ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ኮሮና ቫይረስን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተካሄደ፡፡
ውድድሩ 5 ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሲሆን የሴቶች ስኬትን እናክብር በሚል መሪ ቃል ነው ለ18ኛ ጊዜ የተካሄደው፡፡
መነሻውንም መድረሻውንም አትላስ መብራት ያደረገው ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር…