Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/…
Read More...

የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ዘርዓይ ሙሉን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ማግለላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የአዳማ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኙ የአዳማ ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ከሃዋሳ ያገናኘው ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊሩ ቀጣይ ጨዋታ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ከወላይታ ዲቻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አታላንታ በሪያልማድሪድ 1 ለ 0 ሲሸነፍ፥ ፈርላንድ ሜንዲ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያውን የቻምፒየንስ ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል፡፡ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህ…

በማድሪድ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 8 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ከ65 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሌላዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ለምለም ሃይሉ እና ኬንያዊቷ ቢትሪስ ቺቤት 2ኛ እና 3ኛ…

ፋሲል ከነማ ከሰበታ ከተማ ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ለፋሲል ከነማ ሽመክት ጉግሳ በአምስተኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ቡልቻ ሱራ ለሰበታ ከተማ በ77 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ረፋድ ቀደም ብሎ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ፋሲል…

ሀዲያ ሆሳዕና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የሀዲያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ካሉሻ አልሃሰን አስቆጥሯል፡፡ የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም ያካሄዳሉ፡፡ ሊጉን ፋሲል ከነማ በ28…